• Diraama Dheebuu
  • About Us
  • Nuqunnami

Afaan Oromo | English | Amharic

  • Fuula
  • Oduu fi Yaada
  • Xalayaa Jaalalaa
  • Seenaa fi Aada
  • Walaloo fi Afoola
  • Fayyaa
  • Diraama
  • Nuqunnama

Gulaanta

Yaalii Ajjeechaa Dr. Abiy Ahmad irratti yaalame.

Burqaa Imimmaan Koo

Facebook Dhaan Wal Barree Wal Jaalanne - Xalayaa Jaalalaa

Obboleettii haadha mana kootii ulfeesse

Alamuddiin malamaltummaan mootummaa Saudi Arabiyaatin hidhame

[Oduu Amma Nu Ga'e] Obbo. Baqqalaa Garbaa Wabiidhan Gadii Lakkifamuufi!

Oduu Amma Nu Ga'e: Abbaa Duulaa Gammadaa Fedhiisaatiin Aangoo Gadii Lakkisee


ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት! – Xalayaa Amharic

1 Comment
 26 Mar 2016   Kan maxxanse Naa'ol

1 Star2 Stars3 Stars4 Stars5 Stars
Loading ... Loading ...


ኦሮሚያ-የኦሮሞ-ናት

ኦሮሚያ-የኦሮሞ-ናት!

By:የየበ ሸነን

አዋን! ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት! እና ምን ይጠበስ? ወዳጆቼ ወይ! ምንም የሚጠበስ ነገር አንጠብቅም። ግን መርሳት የለለባችሁ ነገር ቢኖር እናንተው ራሳችሁ እየተጠበሳችሁ መሆኑን ነው። ጠባሻቹ ደግሞ ለመብቱ መከበር እየታገለ ያለው ታላቁ የኦሮሞ ህዝብ ሳይሆን ከቅድመ-አያትህና ከአያት በክብር የወረስከውን ርስት እየ ቆረሰ አንዴ ለሱዳን አንዴ ለራሱ የሚያዉለው ባለግዜው ወያኔ ሕርነት ትግራይ ነዉ። ምንም እንዃን ይሄን ለማስቆም በቀጥታ ባንታገልላችሁም፤ እስከ መቼ ለኦሮሞ መሬት እየጎመጃችሁ እራሳችሁንና ልጆቻችሁን እያስጠበሳቹ እንደምትቀጥሉ ግን የማሰብ ግዴታና መብት አለን። ገና በቅጡ የቤት ስራህን ሳትሰራ ታሰፈንጥረ የጎረበትህ ጉዳይ ለይ ምን ያንጠለጥለሓል? ቆይ ግን መቼ ነው የናንተ ጭለማ የሚያበቃው?

ይሀውልህ! አሁን ያለው የኦሮሞ ትውልድ ለንዲህ አይነቱ ዝቃጭ ቀረርቶና ጩሀት መስሚያው ድፍን ነው። በቃ ምን ታረገዋለህ ይህ ትውልድ በለው የነጠቀ አይምሮ በላጭነቱን እያስመሰከረ ነው። እነ እልሃለው ጩሀትህን ብትቀጥል ውጤቱ ያው ነው፤ ሽንፈት ነው!። ያለማጋነን አንድ ኦሮሚያ ውስጥ ያለ የሰባተኛ ክፍል ተማሪ ፖለቲከኞቻችን ናቸው ከምትሉት ሰወች ይልቅ ለመጪዋ ኢትዮጵያ የሚጠቅሙና አጥፊ የሆኑ የፖለትካ አስተሳሰቦችን በተሻለ መልኩ ተረድቶታል። ዋናው ሽንፈታችሁ እዚህ ላይ ነው




ኢትዮጵያዊነት ላይም ቢሆን ከዚህ ትውልድ የተሸለ የአብሮ መኖር ተምሳሌት ሊሆን የሚችል አትዮጵያዊ ማግኛት ከባድ ነው። ለአንድ ሳምንት እንኳን ለሌላው ኢትዮጵያ መሸሸግይ መሆን የማይችሉ ሰወች ዛሬ አፋቸውን መልተው “ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት!” የሚለውን ትውልድ እንደ ጠባብ መፈረጅ አይን ያወጣ ቅጥፈት ነው። ይሄ ትውልድ እኮ አራት ሚሊዮን ያላነሱ የሌላ ብሄር ተወላጆችን ለአያሌ አመታት በክብርና በፍቅር ያለውን አካፍሎ የኖረ ነው። ለአንድ ሳምንት የስፖርት ውድድር መሬታችሁ በረገጠበት ወቅት ያን ላኃጫቹንና ትህምከታቹን ስትደፉበት አልነብር።

እና እስቲ በምን መመዘኛ ነው እናንተ ሰፊ ሆናቹሁ “ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት!” የሚለው ለምብቱና ለክብሩ የሚታገለው ትውልድ ጠባብ የሆነበት? አሽቃባጭ ሁላ!

በዱርሲቱ፤-
በኦሮሞ ደም ኦሮሚያ ትቅደም!!!
ልሰናበታችሁ ወደድኩ!!

_______________

Our contributor  Yayyaba Shanan can be reached on his Facebook account at Lallaba Shanan. All views of the article is that of the writer. Xalayaa.com does not take full liability of the article. The author (Yayyaba Shanan) will take direct and indirect liability, and is fully responsible for the piece.

Waliif Hiraa:

  • Tweet

Related

Yaada

    Share This


Related Posts


ትግራይ እስክትለማ – ኦሮሚያ ትድማ!
March 27, 2016



1 Comment

Kasim kawo
9 years ago



Duraan dursee qopheesitoota paajii kanaa galatoomaa isiniin jedha ,kunis dhufaa darbaan habashaa OROMOO lafa isaa irraa buqisuudhaan sababaa adda adaatiin samanii akka ofii itti durooman .Ammas woyyaaneen kanuma saganteefatee godhaa jirtti , Garuu ammaan booda itti hin milkooftu kun immo kaayyoo habashooni ummata erga gabroomsaniin booda itti faayadamaa turan waan ta’ eef ummanni akka hubatu godhuun barbaachisaa fi qabsoo biyya keessatti gayee ol’anaa waan qabuuf jabaadhaa






Copyright Xalayaa © 2015-2025 Web Design by Naa'ol Abba-Firrisa
 

Loading Comments...